Uyineemmo Owaante / የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ከመንገድ ትራፍክ ደህንነት

  • ትምህርት እና ቅስቀሳ ማድረግ
  • መንገድ ላይና ዳር ምልክቶችን መትከል
  • የትራፍክ አደጋ መነሻና መፍተሔ ማጥናት

ተሽከርካሪ በተመለከተ

  • መክኖችን በሰለዳና በደረጃ በማንነት ለይቶ መያዝ
  • ታሪጋ መቀየር እና ለጠፋበት ምትክ መስጠት
  • የስም ዝውውር
  • ቦሎ መስጠት
  • የተሽከርካሪ ድንገተጋኛ የተክንክ ምርመራ ማድረግ

አሽከርካሪ በተመለከተ

  • ማሰልጠኛ ተቋማት ክትትልና ቁጥጥር ማድረግ
  • የንድፈ ሀሳብ እና የመስክ/የሜዳ ፈተና መስጠት
  • አዲስ መንጃ ፈቃድ መስጠት
  • ነባር መንጃ ፈቃድ ማደስ
  • የመንጃ ፈቃድና ፍይል ዝውውር ማድረግ

የትራንስፖርት አቅርቦት እና አደረጃጀት

  • የከተማ ታክስ ቁጥጥርና ስምሪት
  • የሕዝብ ትራንስፖርት ስምሪት እና ቁጥጥር
  • የመነሃሪያ አስተዳደሪ
  • የውሃ ትራንስፖሪት ክትትል

የቀቤለ ተድራሽ የገጠር መንገድ

  • ቀቤለን ከቀቤለ የሚያገናኝ መንገድ
    • ግንባታ
    • ጥገና
    • ጠረጋ
    • የአፈር ሥራ
    • ጠጠር ማልበስ

ደረቅ ጭነት

  • ደረቅ ጭነት መረጃ
  • የደረቅ ጭነት ማህበራትና ብቃት ደረጃ
  • የደረቅ ጭነት መነሃሪያ አስተዳደር

Haaro Mashalaqe/ ወቅታዊ መረጃዎች

Posts

አዲስ የመንገድና ትራንስፖር መምሪያ ያሰራውን ባለድርሻ አካላትን የምያገናኝ ስስተም ላይ የተደረገ ውይይት

በውይይቱ ከተለያየ ማህበራት የተወጣጡ የማህበራቱ አመራሮች ተሳትፈዉበታል። አዲሱ ስስተም እንደት እንደምሰራ ገለጻ ከተደረገላቸው ቦኃላ ተሳታፊዎች የተለያይሩ ጥያቀዎችን አንስተው መልስ በመስጠት ውይይቱ ተጠናቀዋል።

Read More/ለተጨማሪ መረጃ
Posts

አዲስ የመንገድና ትራንስፖር መምሪያ ያሰራውን ስስተም ላይ ግንዛበ ለማስጨበጥ የተደረገ ውይይት

በውይይቱ ከተለያየ ክ/ከተማ የተወጣጡ ትራፍክ ፖሊስ እና አመራሮች ተሳትፈዉበታል። አዲሱ ስስተም እንደት እንደምሰራ ገለጻ ከተደረገላቸው ቦኃላ ተሳታፊዎች የተለያይሩ ጥያቀዎችን አንስተው መልስ በመስጠት ውይይቱ ተጠናቀዋል።

Read More/ለተጨማሪ መረጃ
Posts

ሀዋሳ ከተማ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የትራንስፖርት አገልግሎትና ቁጥጥር ለህብረተሰባችን እርካታ በሚል መሪ ቃል የማስጀመሪያ መድረክ አደረገ

የሐዋሳ ከተማ አስዳደር ትራስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን እና በዘርፉ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ አገልግሎት ላይ አዋለ። የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ረ/ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ በፕሮግራሙ በመገኘት ሥራው መጀመሩን ገልጸው ሐዋሳ ከተማን ለኑሮ፣ ለንግድ፣ ለኢንቨስትመ...

Read More/ለተጨማሪ መረጃ